#679 And Wedaj
wikimezmur
בית 1:
ቅጣቴን ፡ የተቀጣህልኝአበሳዬን ፡ ከእኔ ፡ ወሰድክልኝ (፪x)
ጌታ ፡ ተባረክልኝ
ኢየሱስ ፡ ተባረክልኝ
ጌታ ፡ ተባረክልኝ (፪x)
פזמון:
አንድ ፡ ወዳጅ (፪x) ፡ አለኝለእኔ ፡ የሞተልኝ (፬x)
בית 2:
ሙግቴን ፡ ተሟግቶ ፡ አሸንፎልኛልጠላቴ ፡ እንዳይከሰኝ ፡ ነጻ ፡ ነህ ፡ ብሎኛል
ይህን ፡ ወዳጄን ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ ያልኩት
ከማንም ፡ አብልጬ ፡ በልቤ ፡ የሾምኩት
בית 3:
አዝ፦ ለእኔ ፡ መልካም ፡ በማድረግ ፡ የታወቀውመልካም ፡ በማድረግ ፡ የታወቀው
ለእኔ ፡ መልካም ፡ በማሰብ ፡ የታወቀው
መልካም ፡ በማሰብ ፡ የታወቀው
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፪x)
እርሱ ፡ ጌታዬ ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ነው (፪x)
בית 4:
በምክሩ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ ነፍስን ፡ ይመልሳልከወዳጅ ፡ አብልጦ ፡ ወደ ፡ ልብ ፡ ይጠጋል
ደብቆ ፡ የያዘኝ ፡ እንዳልሆን ፡ የሌላ
የቅርቤ ፡ የምለው ፡ ማነው ፡ ከእርሱ ፡ ሌላ
בית 5:
አዝ፦ ለእኔ ፡ መልካም ፡ በማድረግ ፡ የታወቀውመልካም ፡ በማድረግ ፡ የታወቀው
ለእኔ ፡ መልካም ፡ በማሰብ ፡ የታወቀው
መልካም ፡ በማሰብ ፡ የታወቀው
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፪x)
እርሱ ፡ ጌታዬ ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ነው (፪x)